ክፍል 1፦ ስልጣን (*እባክዎ የሚመለከተውን ሁሉ ያረጋግጡ
ሊጥሩ የሚፈልጉበት ተውላጠ ስም ምንድን ናቸው?
እንዴት እንድናገኝዎ ይመርጣሉ?
ምክንያታዊ /ልዩ/ አገልግሎት አሰጣጥ ያስፈልግዎታል?
በምን ቋንቋ እንድናገኝዎ ይፈልጋሉ? የሚመርጡትላይ ምልክት ያድርጉ
የቋንቋ አስተርጓሚ ይፈልጋሉ?
*የዲሲ መንግስት ኤጀንሲ/ዲፓርትመንት/ፕሮግራም/የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለት ኤጀንሲ ሰራተኛ መግባባት የሚፈልጉበትን ቋንቋ አሳውቀውታል?
*እነዚህ ሰነዶች በእርስዎ ቋንቋ ይገኛሉ?
ይህን ችግር ከዲሲ መንግስት ኤጀንሲ፣ ዲፓርትመንት፣ ፕሮግራም ወይም የገንዘብ ድጋፍ የተደረገለት ተቋም ጋር ለመፍታት ሞክረዋል?